Monday, August 11, 2014

የትግራይ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ትህዴን) ሊቀመንበር የሆነው ታጋይ ሞላ አስገዶም ከውጭ ጋዜጠኞች ጋር ያደረገው ቃለ-ምልልስ | Tigray People Democratic Movement (TPDM) leader Molla Asgdom interviews with forign journalists

mon Aug 11 , 2014                                                                                                                     

የትግራይ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ትህዴን) ሊቀመንበር የሆነው ታጋይ ሞላ አስገዶም ከውጭ ጋዜጠኞች ጋር ያደረገው ቃለ-ምልልስ | Tigray People Democratic Movement (TPDM) leader Molla Asgdom interviews with forign journalists

የትግራይ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ትህዴን) ሊቀመንበር የሆነው ታጋይ ሞላ አስገዶም ከውጭ ጋዜጠኞች ጋር ያደረገው ቃለ-ምልልስ።“አደረጃቻችን በብሄራችን ብንደራጅም ትግራይ ከሌሎች የኢትዮጵያ ህዝብ ለመለየት አይደለም፣ እንደ ስትራተጂ አንድነትዋ የተጠበቀ፤ የተጠናከረችና የብሄርብሄረሰቦች እኩልነት የተጠበቀባት፤ ፍትህ የነገሰባት አገር እንድትሆን ነው 

አለማችን። 

ስለዚህ በብሄራችን የመደራጀትና የትግራይ ህዝብ መባሉ እንደ ታክቲክ ነው እንጂ እንደ ስትራተጂ አይደለም። በዚ በመነሳት ትግላችን ሁሉም የኢትዮጵያ ብሄርብሄረሰቦች ያቀፈ በመሆኑ፤ በምናካሂደው ትግል ልዩነት የሚባል ነገር የለም። ከኛ ጋር አብረው መስዋእት እየከፈሉ ነው ያሉት።” ከቃለምልልሱ የተቀነጨበ። ሙሉውን ከቪድዮው፦

TPDM TV INTERVIEW WITH The Chaiman Of Tigray People Democratic Movement T P D M Combatant Mola Asged

No comments:

Post a Comment